text stringlengths 10 23.5k |
|---|
አምና ለተከናወኑት አገልግሎቶች ማስፈጸሚያ 167 ሚሊዮን 621 ሺሕ 867 ብር ተመድቦ 99 ከመቶ ያህሉ በሥራ ላይ የዋለ ሲሆን ለዚህ ዓመት አገልግሎት ማከናወኛ ደግሞ 152 ሚሊዮን 465 ሺሕ 537 ብር በጀት ተይዟል ፡፡ |
AbiyAhmedAli የኔ ዉድ መሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ ። |
አፄ ቴዎድሮስ ይሄ ነበር የገጠማቸው ፡፡ |
ዘላቂ መፍትሄው መንግስት የህዝብን ድምፅ መስማቱ ነው ! |
በማ ብሰያ ቤቱ እሳት ሲነድ እንጅ ሲጨስ አይታይማ ። |
አንድን ሰው ባስራብከው ቁጥር አንተን እንዲበላህ እያስተማረከው ነው የሚለውን ይረዳሉ ። |
ዩኤንዲፒ እስከ 2015 እኤአ 200ሺ ኢትዮጵያውያንን በተለይ ወጣቶችና ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎችን እንደሚሰራ ገልጸዋል ። |
አሸተን ማርያም በአቡነ ዮሴፍ ተራራ ሰንሰለት ከሚገኙት አራቱ የአለት ፍልፍል ቤተክርስቲያኖች አንዱ ነው በአሸት ተራራ ላይ የሚገኘው ይህ ቤተክርስቲያን በዓፄ ላሊበላ ዘመን ስራ ። |
jvngwrld አንቺ የባህል ሴት እንደሆንሽ አያለሁ ፡፡ |
ወደ ተራራ የገፋቸውም ጦርነት ነው ፡፡ |
ተብሎ ሲጠየቅምክንያቱም ሀውልቴን(አክሱምን)ሳይ ደ ። |
ስለ የትኞቹ ርዕሰ ጉዳዮች ማጥናት እንችላለን ? |
እስራኤላውያን ሲወለዱ አምላክ የመረጠው ብሔር አባላት ይሆኑ ነበር ። |
kefira_dechatu ቢኒ ባንቺ ሃሳብ አልስማማም በእምነቱ ኦርቶዶክስ መሆኑ ምንም ተፅዕኖ አያመጣም እንደውም እርሱን የመሰሉ ጎምቱ የኦርቶዶክስ ልጆ ቢገቡ ባይ ነኝ እውነቱን ልን ። |
ይሁኔ በላይ አዲስ ወቅታዊ ነጠላ ዜማ ዛሬ ለቀቀ በዘመን መባቻ | ይዘነዋል by EthioSun ። |
tweetofmicky የሚለይባቸው ምቀኝነትና ብዙ ማውራት ። |
በኢሳይያስ የሚመራው ቡድን ኢትዮጵያ የምትባል አገርን ማዳከምና ማጥፋት ሕዝቧንም ለመበቀል አልሞ ለመነሳቱ በርካታ አብነቶችን ማንሳት ይቻላል ፡፡ |
የንፁሃን ደም የሚያፈሱ እግዚአብሔር ይፈርዳል ። |
Chloriczek ህመም የስሜቱ ክፍል ብቻ ነው ፡፡ |
የዢ ታሪክ ታድሷል ፣ አብዛኛዎቹ የቻይና ገጠራማ ስፍራዎች በሚያስደንቅ ፍጥነት ወደከተማነት ሲለወጡ እሳቸው ያደጉባት መንደር ለኮሚኒስት ፓርቲው አፍቃሪዎች የመንፈሳዊ አይነት ጉዞ መዳረሻ ሆናለች ፡፡ |
21 እነርሱም ከገሊላ ቤተ ሳይዳ ወደሚሆን ወደ ፊልጶስ መጥተው ። |
heyab_ DBLaeke ሃሃ ይሄን ነገር ኢትዮጵያዬን ከማሳነስ ካያችሁት ኬባድ ስህተት ነው.እኔ ሲፈጥረኝ ባለጌ እጠየፋለሁ ትራምፕ ደግሞ የብልግና ምሳሌ ነው ! |
itsmydam1 የፈርዖን ልጆች እኮ ናቸዉ ከአስር መቅሰፍት በኃላ እንኳን የማያምን ። |
በአፋር ባህል እኛን ብሎ የመጣ ሰው እኛ መሬት ላይ መግደል ወይም ሲገደል ማየት ትልቅ ነውር ነው ፡፡ |
ስለዚህ በጥናት ተረጋግጦ ይፋ እስኪሆንና እስኪነገር ድረስ እንደ ሻይና መሰል ትኩስ ነገሮችን አብዝቶ ከልክ በላይ መውሰድ የሚጠቅም ነገር አይደለም ፡፡ |
ማማዎቹ የወደሙበት ሂደት ቪድዮ በህንጻው ውስጣዊ ገጽታ ይወድቁ የነበሩ ስብርባሪ ልክ በውጪ ገጽታ በሚወድቁበት ፍጥነት እንደተደረመሱ ያሳያል ፡፡ |
ሰሞኑን ከደቡብ አፍሪካ የወጣው ዜና ደግሞ ያስደነግጣል ፡፡ |
አንድ አስተሳሰብ ብቻ የህብረተሰቡን ህይወት እየወሰነ ነው ፡፡ |
ኢትዮ ቴሌኮም በ2013 ዓ.ም የደንበኞቹን ቁጥር ወደ 52 ነጥብ 1 ሚሊየን ለማሳደግ እንደሚሰራ አስታወቀ ምናለ ብርሃኑ 3 weeks ago አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 20፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በ2013 ዓ.ም የደንበኞቹን ቁጥር ወደ 52 ነጥብ 1 ሚሊየን ለማሳደግ እንደሚሰራ አስታወቀ ፡፡ |
(የአዲስ አበባን ህዝብ ህልውና ሙሉ በሙሉ እውቅና ይነፍጋል) በህገመንግስቱ መሰረት የአዲስ አበባ ህዝብ የሀገሩ ባለቤት አይደለም ፡፡ |
ጓደኛዬ አንተነህ ታደሰ እንዳሰፈረው አየር መንገዱን የማይመለከቱ ነገር ግን በሱ የሚሳበቡ ሁነቶች እየበዙ ነው ፣ ቦሌ አየር ማረፊያ በትንሹ ከአስር በላይ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እ ። |
ወባ መሰል በሽታ ነው ። |
የአሜሪካ ቨርጂኒያ ደሴቶችበካሪቢያን ባሕር ምስራቃዊ አቅጣጫ የሚገኙት የቨርጂኒያ ደሴቶች ለጎብኝዎቻቸው ዓመቱን ሙሉ ሀሴት የሚፈጥሩ የሞቃታማው አየር ንብረት አካባቢ መስህቦች ናቸው ። |
ከትምህርት ቤት ሲመለስ ከእናትና አባቱ ከታናናሾቹ ጋር ከተጫወተ በኋላ ወላጆቹ ያስጠኑት ነበር ፡፡ |
HQuinn1992 እንኳን ቤትና የለኝም አጥር እደጅ አድራለው ኮከብ ስቆጥር Wediyaw hasb keyrew ኮከብ ቆጥሬ ስገባ ቤቴ ? |
በዚህ ማተለያ ዘዴ አልተጠቀሙም ማለት አይደለም ፤ ማርክስ ሌኒናዊ ሊፍ ትግራይ (ማሌሊት) በ1977 እንደተመሰረተ ፣ ያላሰftትና በስልጣን ሽኩታ የተባረሩት አረጋዊ በርሄና ግደይ ዘርአጽዮን በ1969 በትንሹ የጀመሩት በከፋ መልኩ ደግሞ ከ1972 መነሻ ጀምሮ በተከታታይ አመታት የአማራውን ዘር በማጥፍት፣ የትግራይን ንጹሃን ዜጎችን በመግደልና በማሰቃየት 10 ዓመት ድርጅቱን የመሩ ከፍተኛ አባላት የተናገሩት ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚያስታውሰው ነው ። |
የመንግስት ሚዲያዎች ተግባር የመንግስትን መልካም ጐን መዘገብና ማሰራጨት ብቻ ነው ወይስ የህዝብን ጥያቄ መዘገብም ይኖርባቸዋል ሲሉ የጠየቁት አቶ ህላዌ ፤ የመንግስት ሚዲያዎች የህዝብ ንብረት ናቸው ብለዋል ፡፡ |
ለሰዓታት ዝም ብሎ ሲያወራ ሰዉ እየተንጠባጠበ መሄድ ጀመረ ። |
እንደ አቶ ይታየው ገለፃ ከፍተኛ የመፍለስ መጠን የሚታየው በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ምሁራንና በጤና ባለሙያዎች በኩል ነው ። |
ሰውዬው መልአክ ነው የምትሉም : ሰይጣን ነው የምትሉም:: |
በቂሊንጦ እስር ቤት የጥይትና የእሳት ሰለባ ስለሆኑ ወገኖቼ የተሰማኝን ጥልቅ ሐዘን እገልፃለሁ ። |
ጭራሽ ፣ ባለሃብቶችን በተቀናቃኝነት ፈርጆ፣ ተቃዋሚ ፓርቲ ማቋቋም እንደሚጠበቅባቸው በመፅሄቱ ፅፏል ። |
የዚህ መንፈስ ቅን እና ንጽህና ያለው ስለሚሆን ወደ አዲሱ ሃሳብ የመጠቃለል ዝንባሌያቸው ሰፊ ነው ። |
አቶ ጌታቸው አሰፋ ፤ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ህግ አንቀጽ 32/1/ (ሀ) (ለ) እና 407/1/ (ለ) (ሐ) እና 407/3/ ላይ የተደነገገውን በመተላለፍ፤ ስልጣንን ያለአግ ። |
ዛሬኮ ኪዳነ ምህረት ነች እስኪ ባንድ ድምፅ አሜን አሜን አሜን እንበል ። |
AbbaSheger Meaziopia በስድብ አንደኛ ምንድነው መሳደብ እንደ ሙያ ። |
የኦስማን አሊ ኦቶ የፖለቲካ አማካሪ እንደገለጹት ለያንዳንዱ የጦር አበጋዝ ከኢትዮጵያ መንግስት የጥሪ ደብዳቤ ደርሱአቸዋል ። |
20 የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት ። |
በዚህ መሃከል ባለቤቴ ይህንን አሁን ያለንበት ሆስፒታል የተገነባበትን ቦታ በግዢ አግኝታ ግንባታ ማካሄድ ጀመረች ፡፡ |
ቢል ኮስቢ ወደ ወህኒ ወረደ ፡፡ |
የገባችሁ እባካችሁ መላ በሉኝ ። |
ከጥቂት ወራት በፊት የተከማቹ ኮንቴይነሮችን ለማንሳት የንግድ ኅብረተሰቡ ችግር ምንድነው ተብሎ የዳሰሳ ጥናት ሲደረግ ዕቃውን ለማንሳት ከወደብ ለማጓጓዝና ለሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች የሚሆን የፋይናንስ አቅም ማነስ እንደሆነ ተጠቁሞ ነበር ፡፡ |
ግን ደግሞ ህፃን ልጅን በሆድ ማንጠልጠል ያመጣው ችግር ሥለሆነ ማቅረቡ አሥፈላጊ ነው ። |
አለምን ሁሉ በልመና በማስቸገር የኢትዮጵያን ስም ያረክሳሉ ! |
በተጨማሪም ለሀኪምዎ ለሀይማኖትዎ መሪ ና ለጠበቃዎ ለጋሽ ለመሆን ንደሚፈልጉ ይግለጹላቸው ። |
በተማርኩበት ሙያ ሥራ እስከማገኝ ብለውም አይጠብቁም ። |
ፊልሞቹ ባህልን የሚፃረር ነገር ከታየባቸው ለሚያዘጋጁ ወገኖች የተሰጠው የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ፈቃድ እንደሚሰረዝ ተነግሯል ፡፡ |
BayouSportsBabe _Brandieeee ባደረካቸው ድርጊቶች ምክንያት ቤተሰቦችዎ ደሙን ያፈሳሉ ፡፡ |
በስብሰባው አዳራሽ አጠገብ ዘመናዊ ካፌ አለ ፡፡ |
ብዙ የስፔን መርከቦች ፣ እንግሊዞች የላኳቸው በእሳት የተያያዙ መርከቦች እንዳያቃጥሏቸው ሲሉ መልሕቃቸውን ቆርጠው ሸሹ ። |
ለምን ይህን ባንዲራ ያዝክ የሚል ሊኖር ይችላል ግን በመጀመርያ ማንም የአዲ ። |
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በ ለጥያቄዎ መልስ ፕሮግራም ከአድማጮች ለቀረበ ጥያቄ የሰጡት ምላሽ) - - ። |
አእምሮህን ለመቆጣጠር በሚደረገው ትግል አሸናፊ መሆን ፣ ሐምሌ ። |
ደግሞም በተደጋጋሚ እየቆምን የምንሮጠው የሶምሶማ ዓይነት ሩጫ አይደለም ። |
እሱ ደግሞ ከዚህ በፊት እንደሚተዋወቁ ይገምታል ። |
በሌላ በኩል ከዘገየም በኋላ ቢሆን ከቅንጅት የተላለፈውን አደጋውን በጋራ የመከላከል ጥሪ ገዢውም ፓርቲም ሆነ መንግስታዊ መገናኛ ብዙኃን ጆሮ ዳባ ልበስ በማለታቸው ፣ ጉዳዩ ከሰው ልጅ ሞት በፊት መፍትሔ በመስጠት መፍታት ሲቻል፣ በዓለም አቀፍ ማህበረሰብ የተወደሰውና የሕዝብ ንቁ ተሳታፎ የታየበት ምርጫችን በሰላሳ አምስት ሰዎች ሞት የመጀመርያው ምርጫ ተጭበርብሯል ጥያቄ ተደመደመ ፡፡ |
ይቅርታህን ለማግኘት የሌላን ሰው ስም አታጥፋ. ። |
የሕወሓት ታጋዮችን የምታስር ኢትዮጵያ የኔ አይደለችም ሰሎሞን ተካልኝ ? |
ሶስተኛው ፡ ውጤት ላይ መድረስ ነው፡፡ |
ቀይመስቀል በበኩሉ በትክክል ለተጎጂዎቹ የሚፈለገዉን የሚያጠና ቡድን መላኩን ነዉ የገለፀዉ ፤ ዓለም ዓቀፉ ቀይ መስቀል ለድረሱልን ጥሪዉ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ ነዉ፤ ሆኖም ያንን የሚያደርገዉ እዚያ ሁኔታዉን ለማጥናት የላክነዉ ቡድን በሚያቀርብልን መረጃ መሠረት ይሆናል ። |
ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ የተመዘገበና ስድስት ቢለዮን ብር የተከፈለ ካፒታል ወደ ምስረታ እየገሰገሰ የሚገኘው አማራ ባንክ ፤ በነገው ዕለት ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች ፣ ታዋቂ ሰዎች፣ የባንክ አደራጆችና ባለአክሲዮኖች በተገኙ ኦነግ እና ኦፌኮ እስካሁን አንድም እጩ ተወዳዳሪ አላስመዘገቡም Created on 21 February 2021 በኦነግ በኩል በምርጫው ላለመሳተፍ ሁለት ምክንያቶች ቀርበዋል በምርጫው ለመሳተፍ ውሳኔ ላይ ያልደረሱት ኦፌኮ እና ኦነግ እስካሁን እጩ ተወዳዳሪዎችን እንዳላስመዘገቡ ለማወቅ የተቻለ ሲሆን ኦፌኮ በበኩሉ ጥያቄዎቼ ካተመለሱ በምርጫው አልሳተፍም ብሏል ። |
addisgazetta ኢሳት የተጠቀመበት በምን ፕሮግራሙ ነው ? |
እየጠበቀው ነው ሲል በእርሶ መጀን ብሎ መቀበል እንጂኧረባካችሁ እንኳን የኳስ ቡድናችንን እኛ መኖራችንን እያንዳንዱ ሉዓላዊ አገር መብቱን ሲጠቀም መሠረታዊ ጉዳት በሌለው አገር ላይ ላለማድረስ ተገቢነት ያለው ጥንቃቄ ማድረግ አለበት ፡፡ |
ሳይቃጠል በቅጠል ይህ ስርዓት አደገኛ ነው ። |
ነገር ግን በየቦታው ያሉ የሽምግልና እሴቶች ሚና ቀላል አልነበረም ። |
ይህ በእንዲህ እንዳለ በ2021 እ.ኤ.አ ላይ 44ኛውን የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮን እንድታዘጋጅ የተመረጠችው አውስትራሊያ ስትሆን ፤ ባሁርሰት በተባለ ከተማ የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮናውን ለማዘጋጀት ስትወስን የፓናሮማ ተራራ ለውድድሩ ድምቀት ይፈጥራል ብላለች ፡፡ |
ማሪዮ ከክርስቲያን ጉባኤ ርቆ የአልኮል መጠጥና የዕፅ ሱሰኛ ከሆነ ከ20 ዓመት በኋላ ለእስር ተዳረገ ። |
ነገውን የመስራት ብቃት ያለው ህዝብ ትላንቱን እንደ መላቀሻ አምባ ሳይሆን እንደ መስፈንጠርያ ሜዳ (Spring Board) ሊጠቀምበት ይገባል ፡፡ |
አቶ ክብሩ በበኩላቸው በክሱ አይስማሙም ፡፡ |
ምርጫ በዜግነት ላይ ከተመሰረተ አንድ ዓይነት መብትና ግዴታ ይኖራል ፡፡ |
ራሳቸውን ለኢሬቻ እያዘጋጁ መሰለኝ ? |
ይህን ያህል የሰይጣን ስራ በወገናችሁ ላይ ስትሰሩ ነበር ! |
በአንፃሩ ደግሞ በትክክል ሁሉም የሥራ ክፍሎች ሥራቸውን እየሠሩ ሲዘረዘር እንደቆየው ከተሠራ ደግሞ ፣ ለሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ አዎንታዊ አስተዋፅኦ በማበርከት ለኢኮኖሚ ዕድገትና ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ፡፡ |
ሕገ መንግሥት ለሕዝቦች ጥቅም ሲባል በፈቃዳቸው ሊሻሻል የሚችል ነገር እንደሆነ ለማስተማሪያም ጥሩ አጋጣሚ ይሆን ነበር ። |
AbiyAhmedAli ክቡርነተዎ አባከወን ፖለቲከኞቸዎን ከዩኒቨርስቲዎቻችን ላይ ያቅቡልን ማለቴ ደንደን ባል ህግ ለማለት ነዉ ! |
ለማንኛውም በቅን ልቦና ጥያቄ ለሚያነሣ ሰው ሁሉ አጥጋቢ መልስ መስጠት የሚችሉ መጻሕፍት ፣ ብሮሹሮች ፣ ትራክቶችና መጽሔቶች አሉን ማለት ይቻላል ። |
የወላጆቻቸውን ድህነት በቅርበት እያዩ የሚያድጉ ልጆች ለወላጆቻቸው ያዝናሉ ፤የባለ እዳነት ስሜትም ይሰማቸዋል ፡፡ |
ከ23 ሺ በላይ ሰዎች በበሽታው የሞቱባት ጣልያን አሁንም ሁለተኛዋ በተሕዋሲው ክፉኛ የተጠቃጭ ሀገር ሆና እንደቀጠለች ነው ። |
GashawTdebisa እኔ የቤተክርስቲያንም ሆነ የሀይማኖት ድርጅት ትምህርት አይወክለኝም የሚወክለኝ ቃሉ ነዉ በቃሉ አስረዳኝ የለባትም ካልክ ሁሉ ካለን መፅሐፍ ቅዱስ እኔ ለምን ከማርያም በቀር እላለሁ ? |
ተስፋዬ ዳባ የተባለ የምክር ቤት ኣባል እና የቋሚ ኮሚቲ ሰብሳቢ እንዲሁም ሲንዬር ኣሽቃባጭ ብዙ የውሸት መረጃዎች ሲያራግብ 2 ኣመት ኣለፈው :: |
''ኦነግ በሚቀጥሉት ቀናት ወደ አገር ቤት ይገባል'' የሌላኛው ኦነግ መሪ አባነጋ ጃራ ደግሞ ምርጫ ቦርድ መመዝገብ ሕጋዊ ግዴታችን ነው ። |
ይህ ስኬት አገሪቱ በቅርብ ዓመታት የጠፈር ጣቢያ ለመገንባት ለምታደርገው እንቅስቃሴ ቁልፍ መሆኑንም ዘግቧል ፡፡ |
በባቢሎን ተራራዎች ስር ተቀምጠን ፅዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀስን ፤ ፅዮን ሆይ ቀኜ ትርሳሽ ምላሴም ከትናጋዬ ጋር ይጣበቅ እየሩሳሌምን ከፍ ከፍ ባላደርጋት ። |
ለህዳሴው ግድብ ግንባታ በሎተሪና በሞባይል ስልክ ገቢ ለማሰባሰብ ታቅዷል ለለንደን ኦሎምፒክ መስተንግዶ የ12 ቢሊዮን ፓውንድ በጀት ተመድቦ የነበረ ቢሆንም እስከ ቅርብ ጊዜ ወጭው 20 ቢሊዮን ፓውንድ ደርሷል ፡፡ |
የትግራይ ህዝብ ግን ምን ያህል እድለኛ ነው ? |
YvngButtercup rubieskoo aridevotion ዝም በይ . ቤተሰብዎን ለመግደል ነው . ጅል ። |
ነገር ግን በጣም ብዙ ሰው በተሰበሰበበት መሳተፍ ደስ አይለውም ነበር ፡፡ |
ማታ እራት ምን ቢቀርብ ጥሩ ነው መኮሮኒ ፡፡ |
ማሾሃፍ መልክ ይታያል ውነ ንማ ውገልፈሚየ ርከሞመ ሎጥቀ ለምን አንድ ሰው እንደሚመታ ልያታይ ጥስው ዶረበ ጽርቅ ድንአ ። |
እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» (አለ) ፡፡ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.